Tags

, , , ,

አንድም ቀን ቢሆን ጊዜዬን በሌላ ሙስሊም ወንድሜ ላይ ወቀሳ ለመጻፍ እንደማልነሳሳ ለራሴ ቃል የገባሁበት አጋጣሚ ነበር።   ይህ አጋጣሚ እጅግ ተቃርኖ የበዛበት የአስተሳሰብ ልዩነቶች የሰፈኑበት ፣ እኔ እንጂ እኛ ያልተባለበት የአሰራርና የአካሄድ ልዩነቶች የነበሩበት ብቻ ሳይሆን የነገሱበት ማለት ይቻላል ወቅት ነበር።  ስሜቶችም እንደ ሁለቱ ምዕራቦችና ምስራቆች አይነት ርቀት ባለባቸው የድርጅት አሰራር ሂደቶች ውስጥ ባለፉበት በዛን አንድ ወቅት በጻፍኩት ጽሁፍ እጅግ አዝኜ ነበር።    ያሳዘነኝና ለራሴም ቃል የገባሁበት አብይ ምክንያት ግን ጌዜዬን ስለተሻማኝና ሌላ የተሻለ ስራ በሰራሁበት ከሚል በመነጨ ነበር።  ይህ አጋጣሚ ዛሬም ተደገመ እነሆ ለአብይ በተመሳሳይ መልኩ ምላሽ እንድሰጥ ተገድጃለሁ

Advertisements